አንዳንድ ቀኖች አሉ ጸሃይ አናት በሚበሳ ሙቀት እኛ ደግሞ ዛግ ባለ ስሜት የምንገናኝበት፤ እንዲህ ባለ ቀን ሰዓቱ ሲጎተት ውሎአችን ቅርጹን ይስታል። በዚህ ጊዜ ነው ቅዝቅዝ ያለ ኮካ ኮላ ቀናችንን ወደ ትክክለኛው ቦታ እንዲመልስ የሚያስፈልገን። አሁን ሙዚቃውን ጨምሩት በኮካ ኮላ እንቅስቃሴውን ሞቅ ደመቅ አድርጉ! በቀዝቃዛ ኮካ ኮላ ሁሉም ወደ ቦታው ተመልሶዋል፤ በቀናችን የሚያልፈን አስደሳች አጋጣሚ አይኖርም።